በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን /ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ሃይማኖታችንን ልንጠብቅ ቃል እንገባለን ፡፡
Saturday, October 09, 2021
ይህን መልዕክት ያንብቡ
ሃይማኖታችሁን ለምትወዱ ሁሉ ይህ የጽድቅ ፍሬ ጥሪ ይድረሳችሁ አንብቡት፠ጥሪዬ ደስ ላላችሁ እንግዲህ ምን እናድርግ? ሉቃ ም3ቁ10 የእኛ ድካም ምን እንደሆን ቅዱስ ጰውሎስ በ2ኛ ቆሮ ም6ቁ8 ላይ በክፉ ወሬና በመልካም ወሬ እራሳችንን እናናውጣለን በሃይማኖታችሁ ቁሙ እኛ አሳቾች ስንባል እውነተኞች ነን ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን የምንሞት ስንመስል እንሆ ሕያዋን ነን የተቀጣን ስንመስል ግን አይደለንም ሐዘነተኞች ስንመስል ዘወትር ደስተኞች ነን ድሆች ስንባል ብዙዎችን ባለጠጎች እናደርጋለን አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው በማለት ያስተምረናል ይህ ምስጢር ከገባችሁ እኛ የምንለምናችሁ የጽድቅን ሥራ በእውነት ሰርተን እንዳን ነው ቸሩ አምላካችን ፈጣርያችን የድንግል ማርያም ልጅ ልጆቹ ያድርገን አሜን፠፠፠እግዲህ ምን እናድርግ እግዚአብሔርን ደስ የሚአሰኙ አምስት መልካም ሥራዎች አሉ፠
Subscribe to:
Posts (Atom)