የነዳያን የምሳ ግብዣ ተከናወነ
መንፈሳዊ ዜና እናቀርባለን ውድ ወገኖቻችን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትሳኤውን ምክንያት በማድረግ ሚያዚያ 1 ቀን 2010 ዓ.ም በርካታ ቁጥር ያላቸውን ነዳያን በመጋበዝ በማህበሩ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ የምሳ ግብዣ ተደርጎአል እግዚአብሔር ይመስገን በጉልበት በማቴሪያል በገንዘብ ለረዳችሁን ሁሉ በነዳያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን የበአል ዝግጅት ኮሚቴው።
No comments:
Post a Comment