
ጠንቁዋይዎች የባንዲራ ቀለም ቤታቸውን ቀብተው የቤተ ክርስቲያንዋን ጉልላት ሲያሰቀምጡ ዝም ለምን 2ኛ በሰሜን ሸዋ ደራ የገብረ ክርስቶስ ገዳም ገድሜአለሁ ጠበል አፍልቄአለሁ እያለች አንዲት ሴት ዛር ያደረባት ለራስዋ እየተሰቃየች ለሰዎች ግንባራቸውን እያነበበች ስትጠነቁል ዝም ለምን መነገጃ ሆነ 3ኛ በአዲስ ዓለም ማርያም ገዳም አንዲት መነኩሴ እማሆይ ተነስተው በሌላ ሰው መንፈስ አጋንት እየሳቡ በጥንቆላ መንፈስ ሲአናግሩ ዝም ለምን ሌላው የሱዳን መተት እጽ እየረጩ ጋኔል እያስጮሁ እንፈውሳለን እያሉ ቤተ ክርስቲያን ገብተው ሲአጠምቁ ገንዘብ ይሰበስቡልናል በማለት ዝም ጥቅሙ ሲጎድል መጣላት ለምዕመናን ምንጥቅም ይሰጣል ውድ አባቶቼና ወገኖቼ እዳ አለብን ድርሻችንን እንወጣ በየደረጃው ግምገማ ይካሄድ በቤተ/ክ መነገድ ይበቃል የማቴ ም7ቁ21 የሐዋ ሥራ ም20ቁ28 ይ መ ከሊቀ/ትጉ/መር/ ገ/መስቀል ኃ/መስቀል ከቀጨኔ
No comments:
Post a Comment