Sunday, June 23, 2024

እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ

እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ መልካም ሥራችሁ በሰው ፊት ይብራ ይላል ማቴ ም5ቁ14  የገጠር ቤተ ክ ሥሩ ምንም የሌላቸውን ችግረኛ ወገኖችን እርዱ ት ሚልክ ም3 ቁ7 በማህበራችን ስም Y E M M መሉ የሃይማኖት እውቀት ማስፋፍያ ማኅበር ብላችሁ 1000425516969 ንግድ ባንክ 73744075 አቢሲንያ ባንክ አዋሽ ባንክ 01320550399800 አባይ ባንክ 1932319630399019 መላክ ይቻላል  ለበለጠ መረጃ0703041295  0940479999 0925892589 0920744622 በቴሌ ግራም በዋስታብ በባይበር በኢሞ የላካችሁበትን ላኩ  የማኅበሩ መሥራች ሊቀ ትጉ መ ር ገ መስቀል ኃ መስቀል ነኝ ከቀጨኔ፠

Friday, June 14, 2024

ኑና መንፈስ ቅዱስን እንቀበል

 ኑና መንፈስ ቅዱስን እንቀበል በሚል ርዕስ  በቀጨኔ ምዕራፈ 
ቅዱሳን ሰገነት ቅ/ኪዳነምሕረት እና አቡነዜና ማርቆስ ገዳም 
ከሰኔ 14 እስከ 16 2016 ዓ ም  የስብከት የዝማሬ አገልግሎት
ተዘጋጅቶአልእንዳያመልጥዎ ይዘጋጁ  በስብከቱ  ጠዋት ወይ
ማታ ይገኙ 2ኛ ሰኔ 30ቀን 2016 ዓ ም የመጥምቀ መለኮት
 ቅዱስ ዮሐንስን ልደት በድምቀት እናነግሳለን እሁድ ስለሆነ 
እንዳይቀሩ  ላልሰማያሰሙ
 ሊቀ ትጉ/መ/ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል ነኝ 0940479999 እዳይቀሩ