የቅኔ ትንቢት
እኔ እግዚአብሔር ነኝ ፈጣሪያችሁ አለሁላችሁ ልጆቼ፤
ምነው ተቅበዘበዛችሁ ሕዝቦቼ ተመለሱ ከአምቼ፤
የሰሜኑ ሠራዊቶቼ እንዴትናችሁ ወሬ ሰምቼ ተመለሱ እስከመቼ፤
የአዲሱ ዘመን ነፋሱ አይጠራም ድብልቅልቅ ነው ቅዝቃዜና ሙቀቱ ተጠንቀቁ
ወገኖቼ፤
አመለኛ በቅሎ ገዝቼ እየደነበረች አስቸገረች ከአምቼ፤
አይዞሽ ኢትዮጵያ አጥብቀን ከጸለይን ከዘረኝነት የጸዳ ፀሐይ ይወጣል ዘመዶቼ፤
በቤተክህነት አባቶቼ በቤተመንግስት ባለስልጣኖቼ
የተጠራችሁ አላችሁ ተዘጋጁ ወገኖቼ፤
/ት.አሞጽ ም.3 ቁ.7-8/ እግዚአብሔር ከተናገረ የማይናገር
የለም፡፡
ነሐሴ 3 ቀን 2010 ዓ.ም
ከእግዚአብሔር ባሪያና አገልጋይ
No comments:
Post a Comment