Thursday, April 26, 2018

የቤተ/ክ የምረቃ ጉዞ

  1. ሚያዝያ 23 ቀን 2010 .ም መራቤቴ እሬቻ /ጊዮርጊስ ቤተ/ክ
  2. ግንቦት 5 ቀን 2010 . ሰሜን ሸዋ ዘጎ ማርያም እና በሐድያ ቡሽና በአታ ለማርያም ቤተ/
  3. ግንቦት 12 ቀን 2010 . ሰሜን ሸዋ ዳምጠው ወይም መሀል አንባ /ሚካኤል
ከላይ የተጠቀሱት ቤተ/ክ ህንፃ ግንባታ የተጠናቀቀ ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን የምረቃ በአል ስለሚከናወን የጉዞ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችሁአልና ይመዝገቡ

No comments:

Post a Comment