ስለ ማህበራችን አጭር መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይዎችና አራማጆች እንደምን አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሃይማኖት እውቀት ማስፋፍያ ማህበር ወይም በአጭሩ የእማማ ማህበር የዛሬ 33
ዓመት በሰሜን ሸዋ ቡልጋ ውስጥ በሊቀ ትጉ ባሕታዊ ገ /መስቀል ኃ/መስቀል መስከረም 12ቀን 1979 ዓ ም ተመሰረተ አላማው ወንጌል መስበክ ድሆችን መርዳት የገጠር ቤተ ክ እና ገዳማትን ማገዝ ለሀገር ለወገን ምሕላ ጸሎት ማድረስ በንስሐ ቄደር እያስጠመቁ ሰዎችን ለንስሐ ማብቃት ዋና ዋና ተግባሩ ነው በመላው ዓለም የሚገኜው ማህበራችን በጎ ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎችን ምርጫ ይሰጣል እድሜ ልክ አባል ለመሆን አንድ ጊዜ 10
000ብር የክር አባል በየወሩ 100ብር ቁዋሚ አባል ለመሆን በየወሩ 5ብር በመክፈል
በአሉበት ሀገር ሆነው አባል ይሆናሉ መታወቂያ ይሰጣቸዋል በቢሮ በደረሰኝ በውጭ ከሆነ በባንክ ይከፍላሉ ሊላው አገልግልት ለመስጠት በገንዘብና በማቴርያል የሚረዱ ፍኖተ አብርሃም ይባላሉ በኮሚቴነት ገብተው የሚአገለግሉ አርድዕት ይባላሉ በአላቸው ሙያ የሚአገለግሉ የሙያተኞች ሕብረት ይባላሉ እንደየፍላጎታቸው መመዝገብ ይኖርባቸዋል ይህ ማህበር መለያየትንና የሰው ስም ማጥፋትን አጥብቆ ያወግዛል በቤተክህነ በመንግስት ሕጋዊ ፈቃድ የተሰጠው ማህበር ነው እንዲህ በአዲሰ አበባ ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክ አጠገብ ምዕራፈ ቅዱሳን የሰገነት ኪዳነምሕረትና አቡነ ዜና ማርቆስ ቤተጸሎት እንገኛለን በፎርሙላይ ሙሉ ስምዎትንና አድራሻዎትን በመሙላት የማህበሩ አባል ይሁኑ ለበለጠ መረጃ 0920744622 0925083599 0911877059 ፖ ሣ ቁ 23430 መጻፍ ይችላሉ ሰፊ የቪዲዮ መረጃና ትምህርት መምህር ገ መስቀል በሚል ገብታችሁ የዕማማ ኢትዩብ ተመልከቱ ብዙ መከራ አሳልፎ ከዚህ የደረሰ ማህበር ነው መልዕክቱን ስለአነበባችሁ አመሰግናለሁ ሊቀ ትጉ መ ር ገ/መስቀል ኃ/መሰቀል ነኝ የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት አይለየን አሜን።

No comments:
Post a Comment