በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን /ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ሃይማኖታችንን ልንጠብቅ ቃል እንገባለን ፡፡
Wednesday, May 30, 2018
Friday, May 04, 2018
የአባቶች ውሳኔና መግለጫ
የአባቶች ውሳኔና መግለጫ መስጠት ሰዎችን ከስሕተት
ያድናል፦ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ/ክ ትጠብቁዋት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት
ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ከሄድሁ በኁዋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ደቀ መዛሙርትንም ወደ
ኁዋላ ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካክላችሁ እንደሚነሡ እኔ አውቃለሁ ይላል ስለዚህ በጠቅላይ ቤተክህነት
በሀገረ ስብከት በወረዳ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እንደተዋረዱ በየደረጃው የሚፈቱ ችግሮች ውሳኔ አግኝተው መግለጫ ቢሰጥ ሁሉም
ነገር ግልጽ ይሆናል ከታች እስከላይ ስብሰባ ይካሄዳል ነገሮች ይጀመራሉ መፍትሄ ግን የለም ለምን ምዕመናንን የሚጎዱ ነገገሮች
ሲከናወኑ እያወቅን በጥቅማጥቅም የምንዳለለው ለምንድነው ለምሳሌ በአዲስ አበባ ከተማ ዙረያ
Subscribe to:
Comments (Atom)
