Wednesday, June 20, 2018

መልዕክት


በእኔ ማህበራዊ ድህረ-ገጽ ውስጥ በአራት ነገር እያስተናገድኩአችሁ እገኛለሁ እነዚህም
Ø  ቀጥተኛ ቡሆነችው በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ/ክ አገልግሎት
Ø  በጥንታዊ ታሪካችን ላይ
Ø  ሃይማኖት ቀይረው በወጡ የድራማ አገልጋዮች ላይ
Ø  በሀገሪቱ ባለው የፖለቲካ ሂደት ላይ ናቸው ::
ከዚህ በላይ የዘረዘርኩአቸው በብሎግ ፤በፌስ ቡክ፤ቤዩቲዩብ፤ በዋትስአፕ፤ በቫይበር፤ በቴሌ ግራም ወዘተ እያገለገልኩአችሁ እገኛለሁ ክፉውንም በጎውንም ማስተናገጃ ስለሆነ የተሰማችሁን አስተያዬት ጻፉልን
                           
                                                                     ከመምህር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል
                                                             ስለሰጣችሁኝ አስተያዬት ከልብ አመሰግናለሁ ::

No comments:

Post a Comment