Friday, May 04, 2018

የአባቶች ውሳኔና መግለጫ


የአባቶች ውሳኔና መግለጫ መስጠት ሰዎችን ከስሕተት ያድናል፦ በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ/ክ ትጠብቁዋት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ ከሄድሁ በኁዋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኁዋላ ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካክላችሁ እንደሚነሡ እኔ አውቃለሁ ይላል ስለዚህ በጠቅላይ ቤተክህነት በሀገረ ስብከት በወረዳ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እንደተዋረዱ በየደረጃው የሚፈቱ ችግሮች ውሳኔ አግኝተው መግለጫ ቢሰጥ ሁሉም ነገር ግልጽ ይሆናል ከታች እስከላይ ስብሰባ ይካሄዳል ነገሮች ይጀመራሉ መፍትሄ ግን የለም ለምን ምዕመናንን የሚጎዱ ነገገሮች ሲከናወኑ እያወቅን በጥቅማጥቅም የምንዳለለው ለምንድነው ለምሳሌ በአዲስ አበባ ከተማ ዙረያ



Thursday, May 03, 2018

በወጣትነትህ ዘመን አምላክህን እግዚአብሔርን አስበው


በወጣትነትህ ዘመን አምላክህን እግዚአብሔርን አስበው እንደምል መጽሐፍ 1ኛ. ቆሮ. ም 15 ቁ.33 ክፉ በልንጀርነት  መልካሙን አመል ያጠፋዋል በጽድቅ ንቁ ኃጢአትንም አትሥሩ እግዚአብሔርን የማያውቁ አሉና አሳፍራቸው ዘንድ ይህንን እላለሁ በወጣትነት ዘመን የሚገጥሙ ብዙ ፈተናዎች አሉ ነገር ግን በሃይማኖታችሁ ጸንታችሁ በምግባር ታንጻችሁ መገኜት አለባችሁ እንላለን፡፡