በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን /ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ሃይማኖታችንን ልንጠብቅ ቃል እንገባለን ፡፡
Saturday, July 14, 2018
Wednesday, June 20, 2018
መልዕክት
በእኔ ማህበራዊ ድህረ-ገጽ ውስጥ በአራት ነገር እያስተናገድኩአችሁ እገኛለሁ እነዚህም
Ø
ቀጥተኛ ቡሆነችው በኦርቶዶክስ
ተዋህዶ ቤተ/ክ አገልግሎት
Ø
በጥንታዊ ታሪካችን ላይ
Ø
ሃይማኖት ቀይረው በወጡ የድራማ
አገልጋዮች ላይ
Ø
በሀገሪቱ ባለው የፖለቲካ
ሂደት ላይ ናቸው ::
ከዚህ በላይ የዘረዘርኩአቸው
በብሎግ ፤በፌስ ቡክ፤ቤዩቲዩብ፤ በዋትስአፕ፤ በቫይበር፤ በቴሌ ግራም ወዘተ እያገለገልኩአችሁ እገኛለሁ ክፉውንም በጎውንም ማስተናገጃ
ስለሆነ የተሰማችሁን አስተያዬት ጻፉልን
ስለሰጣችሁኝ አስተያዬት ከልብ አመሰግናለሁ ::
Friday, June 15, 2018
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥያቄና መልስ ክፍል አንድ
ለተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የተለያዩ ስብከቶችና መንፈሳዊ አገልግሎቶች በዩቲዩብ እየለቀቅን ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን "YouTube" በመጫን Subscribe በማድረግ ይከታተሉን::
Wednesday, June 13, 2018
ለምን ተለያየን ?
ለተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የተለያዩ ስብከቶችና መንፈሳዊ አገልግሎቶች በዩቲዩብ እየለቀቅን ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን "YouTube" በመጫን Subscribe በማድረግ ይከታተሉን::
Saturday, June 09, 2018
እውነት ወይም ውሸት ብለው ይመልሱ
በሊቀ ትጉ. ባሕታዊ ገ/መስቀል
ኃ/መስቀል ላይ ያደረ እግዚአብሔር ያናገራቸውን የትንቢት መልእክቶች ከ1977 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2009 ዓ.ም ድረስ ያለውን ዋና
ዋናዎቹን መልዕክቶች እናስታውሳችሁ፡፡
1.
ደርግ ኢሰፓ 1983 ዓ.ም አይዘልም ብለው እንደተናገሩት ተፈጸመ፡፡
2.
አራት ኪሎ ሀውልቱ ስር ታላቅ ዘንዶ ይወድቃል ደሙ በከተማ ይፈሳል ደሙን የረገጠ ሁሉ መርዝ ይሆንበታል ያሉት መንግስቱ መውደቅ ደም ያፈሰሱና ግፍ የሠሩ ሁሉ በመታሰር
ተፈጸመ፡፡
3.
አራት ኪሎ ቅድስት ሥላሴ የጠዘጋው በር ይከፈታል እልል በሉ፣ ያሉትም ተፈጸመ በሩም ተከፈተ፡፡
4.
በአዲስ አበባ መሀል የቆመው ሐውልት በቅርብ ቀን ይወድቃል፣ በሦስት ሙት ያመኑ ይጠፋሉ ያሉት አፍሪካ አዳራሽ ፊት ለፊት የቆመው የሌኒን ሐውልት ምስል መውደቁ ነው፣
ተፈጸመ፡፡
5.
በአስኮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ውስጥ ስለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ የነገራቸውን ሲናገሩ አቡነ መርቆረዮስ እና
እራደ አንድነት ገዳም ማህበረ ሥላሴ ሄደው ንስሐ ካልገቡ መከራ ይደርስባቸዋልና ምልክቱ በአዲስ አበባ ከተማ እሳት ይነሳል ከፒያሳ
በታች ከጎፋ ይጀምራል እርሶም ትልቅ መከራ ይደርስቦታል ይዋረዳሉ ያሉት ተፈጸመ እሳቸውም ተዋረዱ ተሰደዱ እሳቱም በጎፋው ፍንዳታ
ተፈጸመ፡፡
Subscribe to:
Posts (Atom)






