Saturday, September 15, 2018

ለችግረኛ ልጆች የትምህርት ቤት ማቴርያል አድለናል

ዛሬ መስከረም 5 ቀን 2011 ዓ.ም በሃይማኖት እውቀት ማስፋፊያ ማህበር ሥር የተቁዋቁዋመው የቤዛ ብዙኃን ምግባረ ሠናይ በጎ አድራጎት ማህበር በማህበሩ መሥራች በሊቀ ትጉ መ/ር ገ/መስቀል ኃ/መስቀል አስተባባሪነት ለሚጀመረው የትምህርት ዘመን ለችግረኛ ልጆች የትምህርት ቤት ማቴርያል ቦርሳ ደብተር እስክሪብቶ እርሳስ ወዘተ በማህበሩ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ለ120 መቶ ሃያ ልጆች በዚህ መልኩ አድለናል እግዚአብሔር ይመስገን 






No comments:

Post a Comment