ውድ የተዋህዶ ልጆች ይችን አጭር መልዕክት አንብቡአት ቅዱስ ያዕቆብ እንዳለ አንዱ ለአንዱ ይጸልይ የጻድቅ ሰው ጸሎት ግዳጅ ትፈጽማለች ይላል እናንተ ለእኔ ጸልዩ እኔም ለእናንተ አጸልያለሁ ከዚህ ውጭ በየቦታው መቅበዝበዝ ይቅርባችሁ ለምሳሌ 1ኛ መራኛ የገብረ ክርስቶስ ገዳም አለ ጠበል ፈልቆአል እያላችሁ ዛር ያደረባት ሴት እያስጠነቆላችሁ አትለቁ 2ኛ አዲስ ዓለም ማርያም እማሆይ አሉ እያላችሁ የአጋንት መንፈስ አታስጎትቱ እንግዲህ ስለስንቱ ነጋዴዎች ልንገራችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በሃይማኖታችሁ ጽኑ እላለሁ::በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን /ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ሃይማኖታችንን ልንጠብቅ ቃል እንገባለን ፡፡
Friday, April 27, 2018
አንዱ ለአንዱ ይጸልይ
ውድ የተዋህዶ ልጆች ይችን አጭር መልዕክት አንብቡአት ቅዱስ ያዕቆብ እንዳለ አንዱ ለአንዱ ይጸልይ የጻድቅ ሰው ጸሎት ግዳጅ ትፈጽማለች ይላል እናንተ ለእኔ ጸልዩ እኔም ለእናንተ አጸልያለሁ ከዚህ ውጭ በየቦታው መቅበዝበዝ ይቅርባችሁ ለምሳሌ 1ኛ መራኛ የገብረ ክርስቶስ ገዳም አለ ጠበል ፈልቆአል እያላችሁ ዛር ያደረባት ሴት እያስጠነቆላችሁ አትለቁ 2ኛ አዲስ ዓለም ማርያም እማሆይ አሉ እያላችሁ የአጋንት መንፈስ አታስጎትቱ እንግዲህ ስለስንቱ ነጋዴዎች ልንገራችሁ እራሳችሁን ጠብቁ በሃይማኖታችሁ ጽኑ እላለሁ::
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
kjdffrg[pkf
ReplyDelete